Shared Flashcard Set

Details

Amharic - About me
Personal questions and answers
33
Language - Other
Intermediate
10/03/2021

Additional Language - Other Flashcards

 


 

Cards

Term
የት ነው የተወለድከው?
Definition
Where were you born?
Term
እኔ የተወለድኩት እንግሊዝ ውስጥ ነው
Definition
I was born in England
Term
የት ነው የተወለድከው?
Definition
እኔ የተወለድኩት እንግሊዝ ውስጥ ነው
Term
ከየት ነው የመጣኽው?
Definition
Where do you come from?
Term
የመጣሁት ከለንደን ነው
Definition
I come from London
Term
ከየት ነው የመጣኽው?
Definition
የመጣሁት ከለንደን ነው
Term
የት ነው የሚኖሩት?
Definition
Where do you live?
Term
የምኖረው በሃይቤሪ ነው
Definition
I live in Highbury
Term
የት ነው የሚኖሩት?
Definition
የምኖረው በሃይቤሪ ነው
Term
አግብተሃል?
Definition
Are you married ?
Term
አዎ አግብቻለሁ
Definition
Yes, I am married
Term
አግብተሃል?
Definition
አዎ አግብቻለሁ
Term
የትምህርት ደረጃህ ምንድነው?
Definition
What is your academic background (learning level)?
Term
የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ አለኝ
Definition
I have a university degree
Term
የትምህርት ደረጃህ ምንድነው?
Definition
የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ አለኝ
Term
ሥራህ ምንድን ነው?
Definition
What do you do (what is your work)?
Term
በሙዚየም ውስጥ እሠራለሁ
Definition
I work in a museum
Term
ሥራህ ምንድን ነው?
Definition
በሙዚየም ውስጥ እሠራለሁ
Term
በትርፍ ጊዜህ ምን ታደርጋለህ?
Definition
What do you do in your free time?
Term
እግር ኳስ እመለከታለሁ
Definition
I watch football
Term
በትርፍ ጊዜህ ምን ታደርጋለህ?
Definition
እግር ኳስ እመለከታለሁ
Term
ምን መሆን ትፈልጋለህ?
Definition
What do you want to be?
Term
ደስተኛ መሆን እፈልጋለሁ
Definition
I want to be happy
Term
ምን መሆን ትፈልጋለህ?
Definition
ደስተኛ መሆን እፈልጋለሁ
Term
ምን ማድረግ ትፈልጋለህ?
Definition
What do you want to do?
Term
መተኛት እፈልጋለሁ
Definition
I want to sleep
Term
ምን ማድረግ ትፈልጋለህ?
Definition
መተኛት እፈልጋለሁ
Term
ስምህ ማን ነው?
Definition
What is your name?
Term
ስሜ ዮናታን ነው
Definition
My name is Jonathan
Term
ስምህ ማን ነው?
Definition
ስሜ ዮናታን ነው
Term
አድሜህ ስንት ነው?
Definition
How old are you?
Term
ሃምሳ ስድስት ዓመቴ ነው
Definition
I am fifty six years old
Term
አድሜህ ስንት ነው?
Definition
ሃምሳ ስድስት ዓመቴ ነው
Supporting users have an ad free experience!